የንግድ ሥራ በVirginia

በንግድ ሥራዎ ዙሪያ እርዳታ ያስፈልግዎታል? እባክዎን ከታች ያሉትን አገናኞች በመጎብኘት የንግድ ሥራ በመጀመር እና በማስተዳደር ዙሪያ ተጨማሪ ይወቁ።

የንግድ ሥራ መጀመር

አንዲስ የንግድ ሥራ መጀመር አስደሳች እና አብዛኛውን ጊዜ አስቸጋሪ ነው። Virginia ለንግድ ሥራዎቿ የምታስብ ሲሆን፣ የንግድ ሥራ መጀመር ተሞክሮን ይበልጥ የሚያረካ ለማድረግ የተለያዩ ጥረቶች እየተደረጉ ነው። ከታች ያለው መረጃ ሂደቱን ይበልጥ ቀለል ለማድረግ ይረዳል።

የንግድ ሥራ ማስተዳደር

ቦታ መቀየር ወይም ማስፋፋት

የቨርጂኒያ የኢኮኖሚ ልማት አጋርነት

ቀድሞውኑ የተቋቋሙም ሆነ ለVirginia አዲስ የሆኑ የንግድ ሥራ ድርጅቶች የVirginia የኢኮኖሚ ልማት አጋርነትን (VEDP) በማግኘት ተጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ። የገበያ፣ የኢኮኖሚ እና የዲሞግራፊ ማጠቃለያዎችን፤ የመሬት፣ የህንፃ እና የአቅራቢ ምክረ ሃሳቦችን እንዲሁም ለአካባቢያዊ አጋሮች፣ ፕሮግራሞች እና ግብዓቶች ተደራሽነትን ያቀርባል።

የባለሙያ ፈቃዶች

ከVirginia ጋር የንግድ ሥራ መሥራት

አነስተኛ፣ የሴቶች እና የአናሳ ማኅበረሰብ አባላት የንግድ ሥራዎች