VRS
የVirginia የጡረታ ሥርዓት (VRS) የጡረታ አበል ዕቅዶችን እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችን በVRS ሥር ሽፋን ለሚያገኙ የVirginia የመንግሥት ዘርፍ ሠራተኞች ያስተዳድራል።