DOLI
የVirginia የሠራተኛ እና ኢንዱስትሪ መምሪያ (DOLI) የVirginia የሙያ ደኅንነት እና ጤና (VOSH) ፕሮግራም፣ የውኃ ማሞቂያ እና የታመቀ ፈሳሽ መያዣ ደኅንነት እና የሠራተኛ እና የሥራ ቅጥር ሕጎች ክፍል ፕሮግራሞችን ያስተዳድራል። DOLI Virginiaን ለኑሮ፣ ለሥራ እና ለንግድ የተሻለች ቦታ እንድትሆን ተግሮ ይሠራል።
ዋና መገኛ
6606 West Broad Street
ሪችመንድ፣ VA 23230
ለአቅጣጫዎች
ክልላዊ/የመስክ ጽሕፈት ቤቶች